The National Bank of Ethiopia, publishes the Indicative Daily Exchange Rate. It is the weighted average exchange rate for FX transactions conducted by banks through the day.
For example, only three sell transactions were made in the whole
country during the 24 hours:
Sell $100 @ 120Birr per $1, $300 @ 125Birr per $1, and $400 @ 122Birr per $1.
The weighted average is calculated as follows:(100 x 120 + 300 x 125 + 400 x 122) / (100 + 300 + 400) = 122.875 Birr per $1
Therefore, the indicative sell rate for the day would be 122.875 Birr.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የቀን አመላካች የውጭ ገንዘብ ዋጋ በየቀኑ ይፋ ያደርጋል። በተለያዩ ተቋማት (ባንኮች) በየቀኑ የተሽጠውና የተገዛው የውጭ ገንዘብ ዋጋ በመመዝገብ እና ሚዛናዊ አማካይ በማስላት አመላካች ዋጋው ይገኛል።
ለምሳሌ, በመላው ሃገሪቷ በ24 ሰዓታት ውስጥ በአጠቃላይ ሶስት የሽያጭ ግብይቶች ብቻ ተደርገዋል እንበል፣
ሽያጭ $100 @ 120ብር ለ $1 ፣ $300 @ 125ብር ለ $1 ፣ $400 @ 122ብር ለ $1።
ሚዛናዊ አማካይ ለማስላት(100 x 120 + 300 x 125 + 400 x 122) / (100 + 300 + 400) = 122.875ብር ለ $1
ስለዚህ የቀን አመላካች ሽያጭ ዋጋ 122.875 ብር ይሆናል።